#StayHappening
Sat, 07 Nov, 2026 at 10:00 pm to Sun, 08 Nov, 2026 at 11:00 am UTC-07:00

የጥቅምት መድኃኔዓለም ዓመታዊ ክብረ በዓል

  • 726 12th St, New Westminster, BC, Canada · New Westminster
Miskay Hizunan Medhanialem & Tsedenia Kidist Mariam  Church Vancouver Publisher / Host Miskay Hizunan Medhanialem & Tsedenia Kidist Mariam Church Vancouver
Share
\u12e8\u1325\u1245\u121d\u1275 \u1218\u12f5\u1283\u1294\u12d3\u1208\u121d \u12d3\u1218\u1273\u12ca \u12ad\u1265\u1228 \u1260\u12d3\u120d
Advertisement
ኢየሱስ ለደቀመዛሙርቱ እንዲህ አለ እኔን መከተል የሚወደኝ ቢኖር ራሱን ይካድ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ
ማቴ 16: 24
እንኳን ለጥቅምት መድኃኔዓለም አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
በሞስካየኅዙናን መድኀኒአለምናጼዴንያ ቅድስት ድንግል ሜርያም
ቤ/ክ አመታዊ የመድኀኒዓለም ክብረ በዓል በታላቅ ድምቀት ይከበራል
ዋዜማ
ጥቅምት
28-2019(Nov7-2026)
ከ2-4pm
ትምህርተወንጌል እና ዝማሬ
ከ4-6pm
ጥቅምት 28-29-2019
(Nov7-8-2026)
ከ10pm-11am
ማህሌት ቅዳሴ ትምህርት ዝማሬ የታቦት ኡደት ተካሂዶ የበአሉ ፍጻሜ ይሆናል
በቫንኮቨር ዙሪያው በሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት በሚመጡ ካህናት መዘምራንና ምእመናን በድምቀት ይከበራል
እርሰዎም የዚህ በዓል ተሳታፊ ይሁኑ።
ብፀዕ አቡነ መቃርዮስ
መጋቤ ምስጢር መ/ር ቀሲስ ዶ/ር ኢዮብ ይመር
ዘማሪ አለማየሁ ሁርጌ
ዘማሪት ጥሩየ ኃ/ማርያም
ሊቀብርሃናት ቀሲስ አለምሰገድ
Advertisement

Event venue

726 12th St, New Westminster, BC, Canada

Tickets
Concerts, fests, parties, meetups — all the happenings, one place.

Ask AI if this event suits you

Keep the plans coming

More events in New Westminster