Advertisement
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።በፊኒክስ አሪዞና የደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤ የሊቀ መላእክት የቅዱስ ገብርኤልን ዓመታዊ የንግሥ በዓል ምክንያት በማድረግ ለመላው ምእመናን "እንኳን አደረሳችሁ" በማለት መንፈሳዊ ሰላምታውን ያቀርባል።
በዚሁ ታላቅ በዓል ላይ አባቶችና መምህራን የሚገኙ ሲሆን፤ እናንተም በዕለቱ ተገኝታችሁ የበዓሉ ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
Advertisement
Event venue
8213 S 7th St, Phoenix, AZ 85042, United States
Tickets