#StayHappening
Mon, 10 Aug, 2026 at 07:00 am

ጉባኤ ኢያቄም ወሐና

  • Kotebe eyakem wehana church · Addis Ababa
\u12e8\u12ae\u1270\u1264 \u1218\u12ab\u1290 \u1245\u12f1\u1233\u1295 \u12a2\u12eb\u1244\u121d \u12c8\u1210\u1293 \u1264\u1270\u12ad\u122d\u1235\u1272\u12eb\u1295 \u1235\u1265\u12a8\u1270 \u12c8\u1295\u130c\u120d \u12ad\u134d\u120d Publisher / Host የኮተቤ መካነ ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና ቤተክርስቲያን ስብከተ ወንጌል ክፍል
Share
\u1309\u1263\u12a4 \u12a2\u12eb\u1244\u121d \u12c8\u1210\u1293
Advertisement
የኮተቤ መካነ ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና ቤተክርስቲያን የጥቅምት ፲፮/፪ሺህ፲፰ ዓ.ም የሰንበተ ክርስቲያን ቅድስት የእሁድ ጠዋት አገልግሎታችን ከሌሊቱ ከዋይዜማው ጀምሮ ይከወናል ስብሀተ እግዚአብሔር የቅኔ ማኅሌቱ ወርሀ ጽጌ እንደመሆኑ መጠን 3ኛው ሳምንት በበረከት እና በምስጋና ይቆማል።ኪዳኑ በቅድስቱ ቅዳሴው በመቅደሱ ወንጌሉ በአውደምህረቱ ይከናወናል ።
ስለዚህ እግዚአብሔር በቃሉ:-
በኦሪት ዘጸአት ምዕራፍ 20፥8-10 "የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ። ስድስት ቀን ሥራ ተግባርህንም ሁሉ አድርግ፤ ሰባተኛው ቀን ግን ለእግዚአብሔር ለአምላክህ ሰንበት ነው"
እንዳለ በቤተ መቅደሱ ከዋይዜማው ጀምሮ በመገኘት በበረከት እንድናሳልፍ መንፈሳዊ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን ።
የደብሩን ሁለንተናዊ ልማት ለመደገፍ
የደብሩ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር
1000518704048
በእነዚህ ሊንኮች ይከታተሉን
ቲክቶክ
https://www.tiktok.com/@kotebeeyakemwehana11?_t=8obM1DtQa98&_r=1
ቴሌግራም
https://t.me/+jQtrrs7Du7wwOTA0
ዩቲውብ
https://youtube.com/@-yoftamedia9847?si=hIeJkyd5uNBnLR8G
¤¤የመ/ቅ/ኢ/ወሐና ወ/ቅ/ሥላሴ ቤ/ክ ስ/ወ ክፍል¤¤
©©©©©©©©©©©©©©©©©©©©©©
∞∞∞ጥቅምት ፲፪/፪ሺህ ፲፰ ዓ.ም∞∞∞∞
" የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ። በጥበብ ሁሉ እርስ በርሳችሁ አስተምሩና ገሥጹ።"ቆላስ 3፥16
Advertisement

Event venue

Kotebe eyakem wehana church, Addis Ababa

Tickets
Concerts, fests, parties, meetups — all the happenings, one place.

Ask AI if this event suits you