About this Event
Join Us for the GVMBDK St Gabriel EOT Monastry Fundraising Event!
Come hang out with us in person at the Victoria St Gabriel Monastry Fundraising Event at Holy Trinity Ukrainian Orthodox Cathedral.
It’s a great chance to support a wonderful cause while attending:
- Sermons with invited teachers
- Hymns and songs
- Other varies special programs
Bring your friends, family, and Spiritual zeal. We can't wait to see you there!
Call for more: 250-661- 9655
በኢኦተቤክ የቪዳቁመብ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም የሕንጻ ግዢ ልዩ የገቢ ማሰባሰቢያ የእራት መርሐግብር ይቀላቀሉን።
በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ዩክሬንን ኦርቶዶክስ ካቴድራል በተዘጋጀው የቪክቶሪያ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ላይ በአካል ተገኝተው አብረውን ይቆዩ።
አብረውን በጋራ የገዳሙን ማቋቋም እያገዙ እርስዎም፥
- ከተጋበዙ መምህራን ጋር በቃለ እግዚአብሔር
- በዘማሪያን መዝሙርን እና
- ሌሎች ልዩ መርሐግብሮች በመካፈል ለነፍስዎ ይሰንቁ።
ከጓደኞችዎ፣ ቤተሰብዎና መላው ዘመድዎ ጋር በመንፈሳዊ ሙቀት ይምጡ።
ጎበዝ! ቀኑ አይደርስም እንዴ!
ለተጨማሪ መረጃ ይደውሉ፥ 250-661- 9655
Event Venue & Nearby Stays
154 E 10th Ave, 154 East 10th Avenue, Vancouver, Canada
CAD 0.00 to CAD 50.00











