Advertisement
ጉዞ ወደ ሸካ ዞን ከ @guzoadwahiking ጋር በፍፁም እንዳያመልጥዎ!
5 ቀናት / 4 ምሽቶች
ከኅዳር 09 – 13, 2018 ዓ.ም
ጉዟችን 10 ቀናት ብቻ ቀርቶታል::
በቁጥር 20 ተጓዦች ብቻ በዚህ ታሪካዊ ጉዞ ላይ ይሳተፋሉ::
የቡና ቱሪዝምን ከሀገር ውስጥ ተጓዦች እንዲሁም ቡና አፍቃሪያን ጋር ለማስተዋወቅ ታስቦ የተዘጋጀው የዘንድሮው የ5 ቀናት #የCoffee_tour/ #የቡና_ጉዞ ፓኬጅ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮዽያ ውስጥ በጎብኚዎች እጅግ ተወዳጅ ከሆኑ ቦታዎች ውስጥ ጅማ ፣ ከፋ ቦንጋ ፣ ሸካ ማሻ ፣ ሸክሸኮ ፏፏቴ እንዲሁም ጋንዲዎች የተራራ ላይ ሀይቅ እና የገማድሮ ቡና ልማት እርሻዎችን ያካትታል::
ጥቂት መቀመጫዎች ብቻ ቀርተውናል ::
ለተጨማሪ የጉዞ መረጃዎች በ +251942545470 +251929176542 በፍጥነት ያግኙን::
👉አስቀድሞ ቦታ በመያዝ የክፍያ ቅናሽ ዕድሉን ይጠቀሙ::
መልካም ቀን ይሁንልን::
#ethiopia #landoforigins #guzoadwahiking
Advertisement
Event Venue & Nearby Stays
Ethiopia, Addis Ababa, Ethiopia
Concerts, fests, parties, meetups - all the happenings, one place.





