Advertisement
ትኬት ሽያጭ ተጀምሯል 💥 የቀድሞ ኤስ .ኦ . ኤስ ሕፃናት መንደር ወጣቶች ማህበር ኢትዮጵያ ጥር 24 /2017 በሳፋየር አዲስ ሆቴል ለሚያካሂደው የገቢ ማሰባሰቢያ የእራት ፕሮግራም ትኬት ሽያጭ ተጀምሯል ትኬቱን ከማህበሩ ቢሮ በተጨማሪ ከታች በዝርዝር ከተቀመጡ አስተባባሪዎች እጅ ላይ ማግኘት ይችላሉ ። በፍጥነት ትኬት ሳያልቅቦ ይግዙ ማህበሩን ይደግፉ❗️
Ticket sales have now commenced 💥
✅️የእርስዎ በዚህ ልዩ ቀን #ገቢ_ማሰባሰቢያ ክብረ በዓል ራት ግብዣ ላይ ተገኝተው ድጋፍ ማድረግዎ ከፍተኛ ምስጋና ይቸረዋል፡፡ በዚህ ትርጉም በሚሰጥ ኹነት ላይ በመገኘትዎ እና እነዚህ ጀግና የቀድሞ ኤስ ኦ ኤስ ህፃናት መንደር ባደጉ ወጣቶች የተቋቋመው ማህበር ላይ እንዲሁም በወጣቶቹ የነገ ህልም ላይ በጋራ ልዩነት በምንፈጥርበት መድረክ ላይ በመገኘትዎ ክብር ይሰማናል🙏
🎫 ለቡ ፣ ወሎ ሰፈር እና ቱሊዲምቱ አካባቢ👉 +251913021085 ጋሻው
🎫 ብስራተገብርኤል እና አካባቢው👉+251911639224 መንበረ
🎫 ጀሞ እና አካባቢው👉 +251916152431 ሚስጥረ
🎫 ሜክሲኮ እና አካባቢው👉 +251913638422 እዮብ
🎫 ሃያሁለት፣ መገናኛ ፣ CMC ፣ፊጋ እና ጎሮ አካባቢ👉 +251941884438 ምስክር
🎫 ኡራኤል ፣ፒያሳ ፣አዲሱ ገበያ እና አካባቢ👉 +251929139906 ሃይለሚካኤል
እንዲሁም ቀራንዮ ከሚገኘው የማህበሩ ቢሮ ትኬቱን ማግኘት ይችላሉ።
የቀድሞ ኤስ .ኦ . ኤስ ወጣቶች ማህበር ኢትዮጲያ / SOS Almuni Youth Association Ethiopia 🇪🇹
#Fundraisingdinner2025
#youthempowerment
#theprevioussoschildrensvillageyouthassociation
Advertisement
Event Venue & Nearby Stays
Sapphire Addis Hotel, Rankset Guesthouse Apartment, Wereda 17, Ethiopia,Addis Ababa, Ethiopia