
About this Event
የሀሩን ሚዲያ የገቢ ማሰባሰቢያ መድረክ
ውብና አስደሳች የሆነውን ምሽት አብረውን ያሳልፉ፣ በፕሮግራሙ ላይ በርካታ መሰናዶዎች ተዘጋጅተው ይጠብቅዎታል።
🧿 ውብና አስደሳች የሆነውን ምሽት አብረውን ያሳልፉ፣ በፕሮግራሙ ላይ በርካታ መሰናዶዎች ተዘጋጅተው ይጠብቅዎታል። በፕሮግራሙ፦ ጣፋጭ ምግቦች ፣ ተጋባዥ እንግዶች ፣ቤተሰባዊ መሰናዶዎች፣የልጆች ማቆያ እና መጫወቻ ተዘጋጅቶ ይጠብቅዎታል ።
በፕሮግራሙ፦ ጣፋጭ ምግቦች ፣ ተጋባዥ እንግዶች ፣ቤተሰባዊ መሰናዶዎች፣የልጆች ማቆያ እና መጫወቻ ተዘጋጅቶ ይጠብቅዎታል ።
🏷 ቅዳሜ ኖቬምበር 15 ወይንም ሕዳር 6/2018 በ3:00 PM የፕሮግራሙ ቀንና ሰአት ነው።
አድራሻ፦ College Park Community Center 5051 Pierce Avenue, College Park, MD 20740
Event Venue & Nearby Stays
Lakeland College Park Community Center, 5051 Pierce Avenue, College Park, United States
USD 50.00