Advertisement
የስብሰባ ጥሪለተከበራችሁ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማሕበር አባላት በሙሉ
የኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማሕበር 24ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ቅዳሜ መጋቢት 19 ቀን 2ዐ18 ዓ.ም ያካሂዳል፡፡ በመሆኑም የማሕበሩ መተዳደሪያ ደንብ መሠረት አባል የሆናችሁ በሙሉ በጉባዔው ላይ በመገኘት የበኩላችሁን አስተዋጽዖ እንድታበረክቱ ማሕበሩ በአክብሮት ጥሪ ያደርጋል፡፡
የስብሰባ ቦታ፤ ማሕበሩ በሚያለማው የእንጦጦ የተፈጥሮ ፓርክ
የስብሰባው ቀን፤ መጋቢት 19/2018ዓ.ም
የስብሰባ ሰዓት፤ ከጥዋቱ 2፡3ዐ ጀምሮ
የስብሰባው አጀንዳዎች፡-
1. የመስክ ጉብኝት
2. የበጀት ዓመቱን የሥራ ክንውንና የፋይናንስ ሪፖርት ማዳመጥ
3. ዓመታዊ ዕቅድ ማዳመጥ
4. የውጭ ኦዲተር ሪፖርት መስማት፤
5. በቀረቡ ሪፖርቶች እና ዕቅድ ላይ ውይይት አድርጎ ውሳኔ ማስተላለፍ፤
6. አዲስ የተመዘገቡ የድርጅት እና የግለሰብ አባላት ማጽደቅ
7. የጠቅላላ ጉባዔ ሰብሳብ፣ ምክትል ሰብሳብ እና ጸሐፊ መምረጥ
Advertisement
Event Venue
Ethiopian Heritage Trust - Ethiopia, Addis Ababa, Ethiopia
Tickets
Concerts, fests, parties, meetups - all the happenings, one place.











