Advertisement
ለኢየሱስ ይገባዋል በሚል መሪ ቃል ዳግም እንደገና ጌታችንና መድሀኒታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ተሰብስበን ልናመልከው እሁድ ጥር 3 ከ8 ሰአት ጀምሮ በጊዮን ሆቴል ጊቢ ውስጥ ከዘማሪ ዳግማዊ ጥላሁና (ዳጊ) እና ከሀረር አማኑኤል መዘምራን ጋር ልናመሰግነው ቀጠሮ ይዘናል በዚህ ቀን ሁላችሁንም በአክብሮት ጋብዘናችዋል ተባረኩ :: “የታረደው በግ ኃይልንና ብርታትን፣ ጥበብንና ክብርን፣ ክብርና ምስጋናን ለመቀበል ይገባዋል!”
— ራእይ 5፥12
Advertisement
Event Venue & Nearby Stays
Ghion Hotel - Addis Ababa, Ras Desta Damtew St,Addis Ababa, Ethiopia
Concerts, fests, parties, meetups - all the happenings, one place.





