Advertisement
ጥቅምት 22 / November 1 በመስቀል አደባባይ አይቀርም።በጉጉት የሚጠበቀው አመታዊውና 8ተኛው ኑ ጭቃ እናቡካ አንድ ቀለም ፌስቲቫል በመስቀል አደባባይ ሊካሄድ ነው።
የመግቢያ ትኬቱን ልንሸልሞ በየሰፈሩ ልንመጣ ነው የት ሰፍር እንዳሉ ኮመንቱ ላይ ይጻፉልን እንምጣለን
ጥቅምት 22 / November 1 በመስቀል አደባባይ በመገኘት ከልጆችዎና ከወዳጆችዎ ጋር የማይረሳ የደስታ ጊዜ ያሳልፉ።
በእለቱ ልጆች ከወላጆቻቸው ጋር የማይረሳ የደስታ ጊዜ ያሳልፋሉ። በውሃ እየተንቦራጨቁ ይፈነጥዛሉ፣ጭቃ ያቦካሉ፣ሸክላ ይሰራሉ፣ ስእል ይስላሉ ሀሳባቸውንም በጭቃ ይገልፃሉ። ከእናቶች ጋር ጥጥ ይፈትላሉ ። ሲለቅሙ : ሲያበጥሩ ሲወቅጡና ሲጋግሩ ይውላሉ ።
በሺ የሚቆጠሩ ህፃናት ልደታቸው ይከበራል፣ አብረው ሲጫወቱ እና ሲደሰቱ ይውላሉ። ጢባጥቤ ፣ሱዚ፣ ቴዘር፣ ብይ፣ ሴንተር፣ ሰኞ ማክሰኞ እና በርካታ ኢትዮጵያዊ የልጅነት ጨዋታዎችን ሃገራዊ እሴቶቻችንን እየሞከሩ ይውላሉ ። የሚበላ የሚጠጣ ነገር አቅራቢዎች ሊያስተናግዶችሁ ተዘጋጅተዋል።
ከጠዋቱ 3 ሰአት ጀምሮ እስከ 11 ድረስ ቀኑን ሙሉ።
ሌሎችም አዳዲስ አስደሳች ሰርፕራይዞች ይኖራሉ።
ለወላጆች በነጻ
ሁለታቹም ኑ !
የልጅዎን ትኬት በቴሌ ብር ላይ ብቻ ያገኙታል።
በ 0908808182 ይደውሉልን።
✨ We’ve searched the city - and guess what? We found YOU!
Families, children, moms, dads… everyone is part of the fun! 🎉
Get ready to celebrate NuChiqa enabuka a day full of culture, music, games, and community spirit in the heart of Addis Ababa. ❤
📅 Date: November 01, 2025
📍 Location: Meskel Square, Addis Ababa
Bring your smile, bring your family — and let’s make memories together!
#አንድቀለምፌስቲቫል
#onecolorfestival
#ኑ_ጭቃ_እናቡካ #ልጅነት
#chikaenabuka
#NuChiqaenabukaAddis2025 #AddisCelebrates #FamilyFunDay #EthiopiaVibes #meskeladebabay #SeeYouOnNov01GS #FamilyEvent #15DaysToGo #ethiopia #addisabeba
Advertisement
Event Venue & Nearby Stays
Meskel Square - Addis Ababa, Meskel Square መስቀል አደባባይ,Addis Ababa, Ethiopia
Concerts, fests, parties, meetups - all the happenings, one place.








