About this Event
የአማራ ፋኖ ሽዋ ዕዝ በተቆጣጠረባቸው ቦታዎች አስቸኳይ የሰብአዊ ድጋፍ ጥሪ:
ህዝባችን ላይ የታወጀ የዘር ጭፍጨፋ እየመከተና ጠላትን እያነከተ ያለው የአማራ ፋኖ ሽዋ ዕዝ በተቆጣጠረባቸው ቦታዎች መጠነ ሰፊና አስቸኳይ የሰብአዊ ድጋፍ ይፈልጋል።
ይህን አስቸኳይ የሰብአዊ ድጋፍ ለማስተባበር በዙም የሚተላለፍ የአዳራሽ ልዮ ፕሮግራም በሲልቨር ስፕሪንግ ሜሪላንድ የተዘጋጀ በመሆኑ ከወዲሁ ትኬት በመግዛት ወገናዊነትዎን ያሳዩ ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።
አማራ ፋኖ ሸዋ እዝ
ግዜያዊ ድጋፍ አስተባባሪ ኮሚቴ
Event Venue & Nearby Stays
8100 Fenton St, 8100 Fenton Street, Silver Spring, United States
USD 100.00