hand craft woodworker

Mon Feb 03 2025 at 03:00 am UTC+03:00

Yeka abado, Addis Ababa, Ethiopia | Addis Ababa

\u12a0\u121b\u1291\u12a4\u120d \u1263\u1205\u120b\u12ca \u12a5\u1243\u12ce\u127d
Publisher/Hostአማኑኤል ባህላዊ እቃዎች
hand craft woodworker
Advertisement
��ቅድስት (የዐብይ ጾም ሁለተኛ ሳምንት )
ቅድስት የዐብይ ጾም ሁለተኛ ሰንበት ስያሜ ነው፡፡ ስያሜውም ከኢትዮያዊው የዜማ ሊቅ ከቅዱስ ያሬድ የተገኘ ነው፡፡ ከዚህ ሰንበት ዋዜማ ጀምሮ ስለ ዕለተ ሰንበት ቅድስና ይዘመራል፡፡
ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንም ሰንበቱን ስለ ቅድስና ልጆቿን ታስተምርበታለች ፡፡
‹‹ቅዱስ›› ማለት ልዩ፤ክቡር ማለት ነው፡፡ እግዚአብሔር አምላካችን በባሕርዩ ቅዱስ ነው፡፡ ይህም ቅድስና ከማንም ያላገኘው የባሕርይ ገንዘቡ ነው፡፡ መጻሕፍትም የባሕርይ ቅድስናውን ተባብረው መስክረዋል፡፡ ባባሕርዩ ቅዱስ ስለሆነ ‹‹ቅዱስ፡ ቅዱስ፡ ቅዱስ›› እየተባለ ይመሰገናል፡፡( ኢሳ 6፡1-3፤40፡25 ራዕ 15፡4 ፤ 1ሳሙ2፡2-3፡፡) እኛም ቅዱስ ልጁ በሥጋ ተገልጦ እንዳስተማረን በየዕለት ጸሎታችን ‹‹ስምህ ይቀደስ›› እንለዋለን፡፡ የቅድስና ምንጭ ፡ ቅድስናን የሚሰጥ እርሱ ብቻ ነው፡፡ ‹‹ቅዱስ›› የሚለው ቃል ለሰዎች፡ ለመላእክት ፡ ለቦታ ፡ለዕቃ፡ ለዕለታት ቢቀጸልም ቅድስናቸው በባሕርይው ቅዱስ ከሆነው ከእግዚአብሔር የተገኘ ነው፡፡ ይህም የጸጋ ቅድስና ይባላል፡፡
እግዚአብሔር ቅዱስ ስለሆነ በመልኩና በምሳሌው አክብሮ የፈጠረንን እኛም ቅዱሳን እንድንሆን ይፈለጋል፡፡ቅዱስ ጴጥሮስ ‹‹ዳሩ ግን እኔ ቅዱስ ነኝና ቅዱሳን ሁን›› ተብሎ ስለተጻፈ የጠራቸው ቅዱስ እንደሆነ እናንተ ደግሞ በኑሮአችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ ›› ያለንም ይህንን ሲያስተምረን ነው፡፡ከመፈጠራችን አስቀድሞ መጠን በሌለው ፍቅር የወደደን እግዚአብሔር ካለመኖር ወደ መኖር ያመጣን ፤ ለውርደት ሳይሆን ለክብር፤ለርኩሰት ሳይሆን ለቅድስና፤ ለሞት ሳይሆን ለሕይወት ነው፡፡ የመፈጠራችንም ዓላማ በፊቱ በፍጹም ምግባርና ሃማኖት በመመላለስ ከእርሱ ጋር እንድንኖር ነው፡፡መልካም ዕለተ ሰንበት ���
Advertisement

Event Venue & Nearby Stays

Yeka abado, Addis Ababa, Ethiopia

Discover more events by tags:

Art in Addis AbabaCrafts in Addis Ababa

Sharing is Caring:

More Events in Addis Ababa

BUILDEXPO TANZANIA
Tue Feb 18 2025 at 10:00 am BUILDEXPO TANZANIA

Millennium Hall

LIGHTEXPO ETHIOPIA
Tue Feb 18 2025 at 10:00 am LIGHTEXPO ETHIOPIA

Millennium Hall

Ethio Health Exhibition & Congress
Thu Feb 20 2025 at 10:00 am Ethio Health Exhibition & Congress

Millennium Hall

Ethiopia AfriWood East Africa
Sat Feb 22 2025 at 10:00 am Ethiopia AfriWood East Africa

Millennium Hall

Addis Ababa is Happening!

Never miss your favorite happenings again!

Explore Addis Ababa Events