Advertisement
#ማስታወቂያበኢዲዋይ የታዳጊ የእግር ኳስ ፕሮጀክት እና በቲኤፍኤ ኢሊት ክለብ በUEFA license ባላቸው አሰልጣኞች አማካኝነት ግንቦት 18 እና 19 እድሜአቸው ከ12 - 15 አመት እድሜ የሆናቸውን ታዳጊ ወጣቶች በወንድም በሴትም የዘመናዊ የእግርኳስ ስልጠና ይሰጣሉ::
ታዳጊዎቹ የውጪውን አለም ስልጠና የደረሰበትን እና በሀገራችን እየተሰጠ ያለውን የስልጠና ልዩነት ይመለከቱበታል::
የዘመናዊ እግርኳስ ስልጠና ጥራትና ደረጃ ይማሩበታል::
በዚህ የእግርኳስ ስልጠና በኢዲዋይ ለቀጣይ አመት ከ 5 - 10 የሚደርሱ ተጨዋቾች ስኮላርሸፕ ያገኛሉ::
በቀጣይ አመት ለሚጀመረው የኢዲዋይ የሴቶች ቡድን ውስጥ የመመረጥ ሰፊ እድል ይኖራቸዋል::
ለመመዝገብ ���
https://chapa.link/event/view/EV-zkGsXsk4yqlo
Advertisement
Event Venue & Nearby Stays
Minilik primary school, Menelik II Primary School, Wereda 14, Ethiopia,Addis Ababa, Ethiopia