ARBAMINCH HIGH LAND FULL GOSPEL BLEVERS CHURCH

Fri Dec 06 2024 at 11:00 am UTC+03:00

Idoro, | Addis Ababa

\u12a0\u122d\u1263\u121d\u1295\u132d  \u1283\u12ed\u120b\u1295\u12f5 \u1219\u1209 \u12c8\u1295\u130c\u120d \u1264\u1275\u12ad\u122d\u1235\u1272\u12eb\u1295 Arbamich  High-Land full gospel  church
Publisher/Hostአርባምንጭ ኃይላንድ ሙሉ ወንጌል ቤትክርስቲያን Arbamich High-Land full gospel church
ARBAMINCH HIGH LAND FULL GOSPEL BLEVERS CHURCH
Advertisement
6 ይህንም እላለሁ፡— በጥቂት የሚዘራ በጥቂት ደግሞ ያጭዳል፥ በበረከትም የሚዘራ በበረከት ደግሞ ያጭዳል።
7 እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና እያንዳንዱ በልቡ እንዳሰበ ይስጥ፥ በኀዘን ወይም በግድ አይደለም።
8-9 በተነ፥ ለምስኪኖች ሰጠ፥ ጽድቁ ለዘላለም ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ፥ እግዚአብሔር፥ ሁልጊዜ በነገር ሁሉ ብቃትን ሁሉ አግኝታችሁ ለበጎ ሥራ ሁሉ ትበዙ ዘንድ፥ ጸጋን ሁሉ ሊያበዛላችሁ ይችላል።
10 ለዘሪ ዘርን ለመብላትም እንጀራን በብዙ የሚሰጥ እርሱም የምትዘሩትን ዘር ይሰጣችኋል ያበረክትላችሁማል፥ የጽድቃችሁንም ፍሬ ያሳድጋል፤
11 በእኛ በኩል ለእግዚአብሔር የምስጋና ምክንያት የሚሆነውን ልግስና ሁሉ እንድታሳዩ በሁሉ ነገር ባለ ጠጎች ትሆናላችሁ።
12 የዚህ ረድኤት አገልግሎት ለቅዱሳን የሚጎድላቸውን በሙሉ የሚሰጥ ብቻ አይደለምና፥ ነገር ግን ደግሞ በብዙ ምስጋና ለእግዚአብሔር ይበዛል፤ 2ኛ ቆር 9:6-12
ቅዱሳን ተባረኩ Share በማድረግ ለብዙዎች አድርሱ
Advertisement

Event Venue & Nearby Stays

Idoro,, Addis Ababa, Ethiopia

Sharing is Caring:

More Events in Addis Ababa

Naath Entertainment
Sat Dec 07 2024 at 12:00 am Naath Entertainment

Bole 24, Addis Ababa, Ethiopia

Addis Ababa is Happening!

Never miss your favorite happenings again!

Explore Addis Ababa Events