Advertisement
We Donate Blood for TAPCCO Children those struggling with cancer. please join us 🙏🏾ክቡሩን የሰውን ልጅ ህይወት ለማስቀጠል ቀናችሁን እና ደማችሁን በመለገስ ክቡር የሆነውን የሰው ልጅ ሕይወት ለመታደግ ሁልጊዜ አብረውን ስለሚሆኑ እናመሰግናለን !
ብሩካን የጤና ሀብታም ያድርጋችሁ። ከዚህ ማዕድ ሁሌም አትጉደሉ።
ከለገሳችሁ ሶስት ወር ያለፍችሁ አስፈላጊው ቅድመ ሁኔታ የምታሟሉ ግን እባካችሁ አሁንም ጥሪው ቀርቦላቸዋል አንዲት ነብስ ታደጉ። ክብር የሆነውን የሰው ልጅ ህይወት ያስቀጥሉ
ከ ተስፋ አዲስ ቤተሰቦች
ለካንሰር ታማሚ ህፃናት ደማችንን እንለግሳለን ።
ኑ በደማችን አዲስ ታሪክ እንስራ
Advertisement
Event Venue & Nearby Stays
Ethiopian Blood and Tissue Bank Service, Addis ababa,Addis Ababa, Ethiopia